Translation is not possible.

❌ኢትዮጵያ ላይ የሚሰራ #ቢድዓ በዩኔስኮ ተመዘገበ❌

"የመንግሥታቱ ድርጅት የባህል ተቋም ዩኔስኮ፣ የሐረሪ ሸዋል ዒድ ክብረ በዓልን የሰው ልጅ ወካይ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ሆኖ መዘገበ ይላል" የሪፖርተር ዘገባ።

👉አንድ ሰው ተውሂድና ሱናን አጥብቆ ሲይዝ #አሸባሪ፡ #አክራሪ የሚሉ ታርጋዎች ይለጥፋለታል፡ ይታሰራል ይገረፋል ከሀገር ይባረራል ካስፈለገም #ይገደላል።

❌ልክ የሀረሪን የሸዋል ዒድም ሆነ ሌሎች ቢድዐዎችን፡ ወይም ባሌ ኑርሁሴን፡ አናጂና አልከሶ ቃጥባሬ አብሬትም ሆነ ሌላ ሺርክ ሚሰራባቸው ቦታ ላይ ቢድዓና ሺርካቸው የሚያጨማልቁትን ግን፡ የገንዘብ የፕሮሞሽን የጥበቃ የሞራልና የተለያዩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል።

ከዚህም አልፎ ይኸው እንደምታዩት በተባበሩት መንግሥታት/ዩኔስኮ እውቅና ይሰጣቸዋል።

👉ተውሂድና ሱናህን ለማጥፋት እየጣሩ፡ ቢድዓና ሺርክን ግን አለም አቀፍ ዕውቅና ሲሰጡ ልብ ያለው ሰው ቆም ብሎ ያስተውላል።

አስተውል|አስተንትን|beware|تنبه 🌴

https://t.me/abufurat

https://ummalife.com/YunusHassen

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group