Translation is not possible.

لو علمت السرعة التي سينساك الناس بها بعد موتك فلن تعيش حياتك لإرضاء أحدٍ سوى الله اللهُم نسألك حُسن الخِتام

ከሞትክ በኋላ ሰዎች እንዴት በፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ፤ በህየወትህ ዘመን ከአላህን ውጭ ማንንም ፍጡር ለማስደሰት ብለህ አትኖርም ነበር፡፡

አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን!

Send as a message
Share on my page
Share in the group