Translation is not possible.

#ሰበር

የቱርኩ መሪ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን፡ "የጋዛ አራጁ ኔታንያሁ፣ የመስፋፋት ሀሳቡ በራማላህ እና ጋዛ ላይ ብቻ የተገደበ እንዳልሆነ በካሜራ ፊት አምኗል።"

"ስለዚህ ዛሬ ጋዛን እና ፍልስጤምን መከላከል ማለት እየሩሳሌም ፣ መካ ፣ መዲና ፣ ደማስቆ ፣ ኢስታንቡል እና ሌሎች እስላማዊ ከተሞችን መከላከል ማለት ነው ።"

#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague #resistance #yemen #iran #turkye

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group