Translation is not possible.

✨ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው፡

📍ፊት መሸፈን ዋጂብ ነው።

📍ፊት ዋናው ሀፍረተ ገላ ነው።

📍የሴት ልጅ #ቁንጅናና_ፊትና ያለው ፊት ላይ ነው ‼️

🍂 ስለዚህ ፊትዋን መሸፈን አለባት፡ ፊት መሸፈን ላይ ኺላፍ አለበት ምናምን ሚሉትን መስማት የለባትም።

👉ባልም ሚስቱን ፊቷ እንድትሸፈን አዟት እምቢ ካለችው #ሊፈታት_ይገባል ይላሉ 🌴

❌የኛዎቹ አንዳንድ ሳይደርሱ የደረሱ #ፈላስፋዎች ግን ያለ ዕውቀት ይቀጥፋሉ!

🌹ኒቃብ አሏህን መታዘዝ ነው

🌹ኒቃብ ውበት ነው

🌹ኒቃብ ክብር ነው

🌷Proud of Niqabist 🌺

https://t.me/abufurat

https://ummalife.com/YunusHassen

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group