Translation is not possible.
አንድ ለአንድ
የዛሬ ልዩ ሰደቃ ፕሮግራማችን
 
በአሪፍ ሁኔታ ተጠናቋል አልሃምዱሊላህ
 
በዛሬ ልዩ የሰደቃ ፕሮግራማችን ከ26 የቲም ህፃናት ጋር አሳልፈናል ። የቁርስ ፕሮግራሙ በልጆች የቁርአን ቂርአት ደምቋል ።
 
 
አላህ ይቀበለን
አሻራህን አኑር የልማት ዕድር vs ኡሚ የየቲሞች መረዳጃ
 
ጀመዓችንን ለመቀላቀል
0929-03-91-03
0992-92-18-68
አሻራህን አኑር ጀመዓ
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group