የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡-
ሃማስ እንዲያሸንፍ ፈፅሞ አንፈቅድም። የተስፋ አድማስ እስከሌለ የእስራኤልና የፍልስጤም ግጭት የሰዎች ስቃይ መንስኤ ሆኖ ይቆያል።
እስራኤላውያንና ፍልስጤማውያን እንደ አገር የሚቆጥሩትን መሬት የሚጋሩበት መንገድ መፈለግ አለባቸው
ለእስራኤል መሪዎች በጋዛ ሲቪሎችን መጠበቅ ኃላፊነትና ስልታዊ ግዴታ እንደሆነ ደጋግሜ ግልጽ አድርጌአለሁ።