ترجمہ ممکن نہیں

❖የኢማም ማሊክ ድንቅ ምላሽ

ኢስቲዋዕ እንዴት ነው?

ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻣﺎﻡ ﻣﺎﻟﻚ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ -

ﻭ ﻗﺪ ﺳﺌﻞ ﻋﻦ ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﺳْﺘَﻮَﻯ

ﻛﻴﻒ ﺍﺳﺘﻮﻯ؟

ﻓﻘﺎﻝ ‏« ﺍﻻﺳﺘﻮﺍﺀ ﻏﻴﺮ ﻣﺠﻬﻮﻝ، ﻭﺍﻟﻜﻴﻒ ﻏﻴﺮ ﻣﻌﻘﻮﻝ، ﻭ ﺍﻹﻳﻤﺎﻥ ﺑﻪ ﻭﺍﺟﺐ، ﻭ ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ

ﻋﻨﻪ ﺑﺪﻋﺔ

ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﺳْﺘَﻮَﻯ

ﺃﺛﺮٌ ﺻﺤﻴﺢ : ﺃﺟﺮﺟﻪ ﺍﻟﻼﻟﻜﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺷﺮﺡ ﺃﺻﻮﻝ ﺍﻻﻋﺘﻘﺎﺩ 398-2

❖“አላህ ከዓርሽ በላይ ከፍ ያለው እንዴት ነው?” ተባሉ። እርሳቸዉም እንዲህ

ብለው መለሱ፦ “የአላህ ከዓርሽ በላይ መሆን “ኢስቲዋዕ” ለማንም ሰው ግልጽ

ነው። ‘እንዴት?’ የሚለው ጥያቄ በአዕምሮ ምርምር የሚደረስበት አይደለም፤

ይህንንም ተቀብሎ ማመን ግዴታ ነው፤ ስለዚህ መጠየቅ በዲን ዉስጥ የመጣ

ፈጠራ “ቢድዓ” ነው”

https://ummalife.com/Hafizka

Send as a message
Share on my page
Share in the group