Translation is not possible.

የአልቃሳም ብርጌድ መግለጫ፡-

ዛሬ ጎህ ሲቀድ የቃሳም ሙጃሂዲኖች ከጁህር አል-ዲክ በስተምስራቅ በሚገኙበት ቦታ በድንኳን ውስጥ በደርዘን የሚቆጠሩ የጠላት ወታደሮች (60 ወታደሮች) የሚቀመጡበትን ቦታ ማግኘት ችለዋል። ይህን ተከትሎ የኛ ሙጃሂዲኖች 3 ፀረ-ሰው ቦንቦችን በቦታው በክብ ቅርጽ በማጥመድ ንጋት 10:30 ላይ ቦንቦቹ በወራሪዋ ወታደሮች መካከል እንዲፈነዳ የተደረገ ሲሆን በህይወት የቀሩትን የጠላት ሰራዊት አባላት ለመጨረስ አንድ የኛ ሙጃሂዲን ወደ ስፍራው የሄደ ሲሆን በርካታ ወታደሮችን ከገደለ በኋላ በሰላም ወደ ቦታው ተመልሷል።

አሏሁ አክበር!

#gaza #hamas #qassam #quds #palestine #yemen #iran #iraq #egypt #jordan #lebannon

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group