Translation is not possible.

#ሾልኮ_የወጣ_ቪዲዮ

ዛሬ በቀሳሞች ጥቃት የሞቱና የቆሰሉ የወራሪዋ እስራኤል ወታደሮች በሄሊኮፕተር ተጭነው በቢእረሰብዕ በሚገኘው ሶሮቃ ሆስፒታል ሲገቡ።

ኔታንያሁ በጋዛ ንፁሐን ላይ ቦንብ የሚያርከፈክፈው የኔታኒያሆ ጦር ከሙጃሂዶች ጋር ፊት ለፊት መፋለም ተስኖታል።  እየደረሰበት ያለውን የሰራዊቱን ኪሳራ እየደበቀ ይገኛል።

ኢድሪብ ያ ቀሳም ብለናል።

አላህ የተኮሳችሁት ሁሉ ኢላማውን ይምታ።  ፅናት ብርታቱን አላህ ይስጣችሁ። ርሀብ ጥማቱን ያስወግድላችሁ።

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group