Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ያ ጀመዓ ኸይራት

ወድ የአሻራህን አኑር ቤተሰቦቻችን አንድ ለአንድ ልዩ የሰደቃ ፕሮግራማችን ነገ እሁድ ህዳር 23 ላይ ይካሄዳል ። ከአሁን በፊት ባደረግነዉ የኸይራት ገበታ ፕሮግራማችን ልዩ ሰደቃ ከእናንተ ጋር በመሆን መስራታችን ይታወሳል ። በነገዉ ዕለትም ለ30 ( የቲም ) ህፃናት የቁርስ ፕሮግራም ለማካሄድ ዝግጅታችንን ጨርሰን የጧት ፀሃይ መዉጣት እየተጠባበቅን ነዉ ።

ለነገ ልዩ ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የቲም ህፃናትን አብራችሁን መመገብ (መኻደም ) የምትፈልጉ የኸይር ተካፋይ ወንድም እና እህቶች በእነዚህ ስልክ ደዉሉልን ?

0929039103

0911739829

➲ የነገ ፕሮግራም አድራሻዉ

ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ኛ ፎቅ በኡሚ ቢሮ

➲ ሰዓት

ነገ 3:30

◌ ልዩ ምስጋና ለኡሚ የየቲሞች ልማት መረዳጃ ተቋም እነዚህን 30 የቲም ህፃናትን በማቅረብ እንዲሁም ቦታ በማመቻቸት ላደረጋችሁልን ትብብር ተቋማችሁን በአላህ ስም እናመሰግናለን

➲ አሻራህን አኑር ጀመዓ

መቀላቀል ለምትፈልጉ ቢሮችን አለምባንክ ወደ አየር ጤና በሚወሰደዉ መንገድ አዲ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303

በእነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን

09-29-03-91-03

09-92-92-18-68

አሻራህን አኑር የልማት ዕድር

" ከራሳችን እንጀምር "

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group