Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

በአሻራህን አኑር መረዳጃ እድር" ባለ ውለታዬ" በሚል ርዕስ ለሸህ ሰኢድ( ረሂመሁላህ)የሱመያ መስጂድ ኢማምና ኸጢብ ለነበሩት ባለውለታችን አላህ በጀነት ደረጃቸውን ከፍ ያርግላቸውና በ 30/03/2016 እሁድ ለሚኖረን የሰደቃና ቤተሰቦቻቸውን ለመዘየሪያ በአቅማችሁ በገንዘብ መነየት የምትፈልጉ

1000553595798

አሻራህን አኑር

እስከ ሀሙስ 27/03/2016 ድረስ ገቢ እንድታደርጉልን እንዲሁም ደረሰኝ ወይም ስክሪን ሹት በቴሌግራም እንድትልኩልን እንጠይቃለን ።

ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም በእለቱ መሳተፍ ምትፈልጉ በ 0929039103

0992921868 ይደውሉልን ።

አድራሻ :_አለም ባንክ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ ትንሽ ወረድ ብሎ አዲ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303

image
image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group