Translation is not possible.
በጋዛና በእስራኤል መካከል ተደርጎ የነበረው የ4 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት አልቆ 2 ቀን ተጨምሮ ነበር፣ ያም ሲያልቅ 1 ቀን ተጨምሮ ነበር። እስከመጨረሻው ስምምነቱ ይቀጥላል ተብሎ ተስፋ ቢደረግም፤ ያም አለቀና ወራሪዋ እሳቷን በጋዛ ንጹሐን ላይ ማዝነቧን ጀምራለች።
አላህ ከአጋሮቿ ጋር የሚገባግን ይስጣትና! ወንድሞቻችንን በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group