ሙሐመድ ሲዲቅ አል-ሚንሻዊ( محمد صديق المنشاوي) ይባላሉ። ግብፃዊ ሲሆኑ ቁርአንን ገና በ8 አመታቸው ነበር በቃላቸው ሐፍዘው የጨረሱት። ቁርአን በሚቀሩበት ጊዜ የሚያዳምጧቸው ሰዎች ሳያስቡት ያነቡ ስለነበር الصوت الباكي የሚል ቅፅል ስም ተሰጥቷቸዋል።
በ20ኛው ክፍለዘመን አሉ ከሚባሉ ቃሪኦች መካከል የነበሩ ሲሆን "ተሕቂቅ" እና "ተርቲል" በሚባለው የአቀራር ስልታቸው ይበልጥ ይታወቃሉ። ከቁርአን ጋር በተያያዘ የተለያዩ መፅሀፎችንም ፅፈዋል።
የአቀራር ስልታቸውና እርጋታቸው እያንዳንዱን አንቀፅ እንድናስተነትን የማድረግ ሀይል አለው።
የ15 ልጆች አባት የነበሩ ሲሆን በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1920 ተወልደው በ49 አመታቸው ወደማይቀረው አኼራ ሄዱ። አላህ ይዘንላቸው።