Translation is not possible.

ترجمته بالعربية موجودة تحت قرءاة مزيدة

ይህ ሰው ገዛ ያለ እስረኛ ሲሆን ገዛ በአየር ስትደበደብ ልጁን እና ሚስቱን አጥቷል። የቀሳም ብርጌድ የዚህን ሚስትና ልጅ ጨምሮ ሶስት እሬሳዎችን ለኢስራኢል በታሰሩ ፍልስጤኖች ልዋጭ እንዲሆኑ ቢያቀርብ ኢስራኢል ውድቅ በማድረጓ ይህ እስረኛ ኔቴንያሆ ሆይ ሚስትና ልጄን በአየር ገለህ እሬሳዬን ኢስራኢል እንዳይቀብር ትከለክለኛለህ እንዴ? እባካችሁ ቀሳም ያቀረበውን ጥያቄ ተቀበሉትና ቤተሰቦቼን ኢስራኢል ልቅበር እያለ የሚለምንበት ተንቀሳቃሽ ምስል ነው። ከዚህ የምንረዳው ቀሳሞች እስረኞችን ከመንከባከብ አልፈው ድምፅ በመሆን ተክለ ቁመና ላይ መሆናቼውን ነው። አንዳንድ ሰው ይህ ለፖለቲካ ትርፍ ብቻ መስሎ የሚታየው አይጠፋም። ይህ ለፖለቲካ ትርፍ ብቻ ሳይሆን ኢስላም ያወረሰን ጀነትን ተስፋ የምናደርግበት ኢስላማዊ ስነ ምግባራችንም ነው።

هذا الرجل هو سجين اعترف بأنه فقد ابنه وزوجته عندما كان معلقًا بالهواء. إذا قدمت كتائب القسام ثلاث جثث بينها زوجته وطفله إلى إسرائيل لمبادلتها بأسرى فلسطينيين، فإسرائيل رفضت هذا الأسير نتنياهو، فهل ستمنعونني من دفن جثتي في إسرائيل؟ أرجو قبول طلب قاسم وهذه صورة متحركة له وهو يتوسل لعائلتي من أجل إسرائيل. من هذا يمكننا أن نفهم أن الحراس تجاوزوا رعاية السجناء وأصبحوا صوتًا. يعتقد البعض أن هذا فقط لتحقيق مكاسب سياسية. وهذا ليس من أجل مكاسب سياسية فحسب، بل هو أيضا أخلاقنا الإسلامية، حيث نأمل في الجنة التي ورثها الإسلام.

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group