Translation is not possible.

ሰው እስከሆንክ የሆነ ነገር አርባ!!!!!!

"የዶሮውን እርባታ የናቀው ሰውዬ በግስ እርባታ ላይ ተጠምዶ ቢሆን አንድ ነገር ነበር። እሱ ዶሮውንም ግሱንም አያረባም። ወይንም የግስ እርባታውን ተጠቅሞ ለምን የዶሮ እርባታ እንደማይጠቅም አይቀኝም። ምንም ነገር የማያረባ ሰው አይረባም ይላሉ። የሆነ ነገር የማታረባ ከሆነ አንተ የማትረባ ነህ። ወይ ልጅ፣ ወይ ብር፣ ወይ ስም፣ ወይ እውቀት፣ ወይ ፅድቅ .... ሰው እስከሆነ የሆነ ነገር ማርባት አለበት ባይ ናቸው፣ ባዮቹ። ካልሆነ "አይረባም!!!"

ከሌሊሳ ግርማ ይመስላል ዘላለም መፅሀፍ ላይ የተቀነጨበ

#tubaapp #lelisagirma #readbooks #freepalestinenow #loveforall

Follow my UmmaLife account https://ummalife.com/umma1697880479

Kedir Abdu | UmmaLife

Kedir Abdu | UmmaLife

Kedir Abdu: Kedir Abdu. Nikname: @umma1697880479 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value
Send as a message
Share on my page
Share in the group