√የለም √የለም  √የለም

~ ኢኽላስ ከሌለ    = > አጅር የለም

~ ቢስሚላህ ከሌለ   = > በረከት የለም

~ ኒያ ከሌለ     = >  ስራ የለም

~ ኢማን ከሌለ   = >  ተቅዋ የለም

~ እስልምና ከሌለ   = >  ጀነት የለም

~ ሸሀዳ ከሌለ  = >  እስልምና የለም

~ጦሀራ ከሌለ  = > ሰላት የለም

~ መተሳሰብ ከሌለ  = > ፍቅር የለም

~ እምነት ከሌለ   = > ሀቀኝነት የለም

~ መቻቻል ከሌለ  = >  ትዳር የለም

Send as a message
Share on my page
Share in the group