Translation is not possible.

እነዚህ ሁለት ምስሎች ሀቅን ለፈለገ ሁሉ ትልቅ ማሳያ ናቼው። ውሻ የያዘችው ከነውሻዋ በሀማስ እጅ ተማርካ ከጥሩ ስነ ምግባር ውጭ ሁሉም ነገር ከወደመበት ሀገር ውስጥ የእርሷና የውሻዋ ክብር እንደተጠበቀ የቆየች ስትሆን ሁለተኛው ምስል ሁለቱ እጆቹ ጤነኛ እንደነበሩ በጥላት እጅ ተማርኮ ወደ ቤቱ ሲመለስ የሁለቱም እጆች ክንዶችና ጣቶች በጥላት እጅ ተሰባብረው ወደ ቤቱ ተመልሷል። ጥላትም ሆነ ሙስሊም ሲዋጋ ሁሉም እጁ ላይ ባለው ስነምግባርና እሴት መሆኑን ማሳያዎች ናቼው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group