ኢማሙ ሸውካንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብሏል።
 
ከመልካም ምንዳ የአላህን ትሩፋት ማብዛት የፈለገ اَللَّهُمَّ اِغْفِرْ لِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ይበል። ይህንን ያለ ለቁጥር የሚያዳግትና አይምሮ የማይገምተው አጅርና ምንዳ አላህ ይፅፍለታል። የአላህ ትሩፋት ሰፊ ነው።
 
📚[ تُحْفَةٌ اَلذَّاكِرِينَ 380 ]
Send as a message
Share on my page
Share in the group