ቅዳሜ 5 ሰዐት ኡስታዝ ሷዲቅ ሙሀመድ ( አቡ ሀይደር ) በኮተቤ ይከትማል!!!

ኮተቤ በትልልቅ ኡስታዞች ማበብ ከጀመረች የሰነበተች ሲሆን የዚህኛዉ ፕሮግራም ለየት የሚያደርገዉ የአቡ ሀይደር ጣፋጭ አንደበቶች እንደ ማር የሚፈሱበት መሆኑ ነዉ ❗️❗️❗️

ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀት እንዲሁም ለኡማዉ እንዲደርስ በማድረጋቸዉ የሁነይን መስጂድ ወጣት ጀመዐዎች አላህ ስራችሁን ይቀበላችሁ🙏🙏🙏

ቅዳሜ 5:00 በሁነይን (አቡሽ ሱቅ እንገናኝ)

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة