Translation is not possible.

ኢለን ማስክ ጋዛን እንዲጎበኝ እና የእስራኤል ጦርነት ያስከተለውን ጉዳት እንዲያ ሃማስ ጥሪ አቅርቦለት ነበር እሱም በመልሱ "አሁን አደገኛ ነው" ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

ይህ አባባሉ ፈሪነቱን ብቻ ሳይሆን የምርም ፍልስጤም ውስጥ ምን ያህል አደገኛ ጭፍጨፋ እየተፈፀመ እንዳለ እና የህይወት ዋስትና እንደሌለ ቁልጭ አድርጎ አሳይቷል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group