Translation is not possible.

ለረጂሙ ጉዞ መልካም የሰነቀች፡

በተውሒድ በሱና በሀቅ የደመቀች፡

ከመንሀጀ ሰለፍ

ሁሌ ማትለወጥ፡

ያወራ ቢያወራ ልቧን የማትሰጥ፡

ይህችን መሣይ ሞደል ታሥፈልገኛለች፡

እህትም ባለቤት እናት ትሆናለች፡

ችግሩ እሷ ግን የት አለች?????

ልፈልግ በዱዐዕ ከአላህ ተሥፋ አልቆርጥም ፡

እምነት አሰዳቢ አልለማመጥም፡

ንግግሯ ጭቃ ሁኔታዋ እማይጥም፡

መንሀጂ ያልገባት ልጂ አርፋ አትቀመጥም፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group