Translation is not possible.

~ሴቶቻችንን በወጣትነታቸው እያገባችሁ (የቤተሰቧን አማና ተቀብላችሁ) በ በደል ለምትፈቱ ወንዶች፣ ለምትፈጥሩት ማህበራዊ ቀውስም ሆነ ሴቷ (ወላጆቿ) ላይ ለምታደርሱት የልብ ስብራት አላህ በዱንያም በአኺራም ምላሽ አለው ―ኢንሻ አላህ!

=t.me/AbuSufiyan_Albenan

Send as a message
Share on my page
Share in the group