Tidak bisa diterjemahkan.

… ሰዓቲቱ አትቆምም‼

===============

✍ ውዱ ነቢይ ﷺ የቂያም ቀን የሰዓቲቱን መምጣት አመላካች የሆኑ ምልክቶችን በጠቀሱበት ሐዲሥ ላይ እንዲህ የሚል ይገኝበታል፦

(لا تَقومُ السَّاعةُ … وحَتَّى تَعودَ أرضُ العَرَبِ مُروجًا وأنهارًا )

«የዐረብ ምድር ወደ አረንጓደነትና ወንዞች ሳትቀየር ሰዓቲቱ አትቆምም።»

[ሙስሊም: 157]

*

የዚህን አካባቢ ምድረ በዳነት ዓይኔ አይቶብኛል። ጭራሽ እንዲህ ይሆናል ተብሎ የማይታሰበው ምድር አሁናዊ ገፅታዊ ይህ መሆኑን በፎቶ ሳይ… ያ አላህ ከማለት ውጭ ምን ይባላል!

ያ ረብ! ወደ አንተ መልካም መመለስን መልሰን‼

image
image
image
image
image
image
image
image
image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup