Translation is not possible.
ኢናሊላሂ ወይና ኢሌይሂ ራጂኡን
 
የነቢዩ ሙሐመድን (ሶ.ዐ.ወ) መስጂድ አል ናባዊ አገልጋይ ከሆኑት መካከል አንዱ የነበረው አጋ ሀጂ አሊ ቦዳያ አል-አፋሪ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
 
ሀጂ አሊ ኢብራሂም ቦዳያ ከልጅነታቸው ጀምረው በመዲና ከተማ መስጂደል ሀረም በማደግ ለ50 አመታት መስጂዱን በማገልገል የነብዩ (ﷺ ) የቀብር ክፍል ቁልፍ በእጃቸው የነበረ እና በመስጂዱ አስተማሪ (ከቢር) የነበሩ ትልቅ ዓሊም ዛሬ ወደ ማይቀረው አኼራ ሄደዋል
 
የሀጂ አሊ ቦዳያ ጀናዛ ሶላት ዛሬ ከአስር በኋላ በመስጂድ አል ነብዊ ተሰግዷል።
 
አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
 
©ሀሩን ሚዲያ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group