Translation is not possible.

ይህንን ሳነብ ሡብሀነከ ረቢ ብያለሁ በአግራሞት የአላህን ስም እየጠራሁ አንገቴን ነቅንቄያለሁ

የቤተሰቦቿ መኖሪያ በወራሪዋ ጥቃት ዶግ አመድ ሲሆን እርሷ እዚያው ቤት ውስጥ ተኝታለች። እናቷ ትታት ስትሞት አራስ ነበረች። ልጅም የእናቷን ጡት በቅጡ እንኳ አላጣጣመችም። እነሆ ከአንድ ወር በኋላ ከፍርስራሹ ውስጥ በህይወት ተርፋ ተገኝታለች። አትገረሙምን?! ላበላት፣ ላጠጣትና ለተንከባከባት ጌታ ምስጋና አታቀርቡምን?! እኔ በአላህ ድንቅ ስራ ተገርሜያለሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group