Translation is not possible.
👉ይህ ደንቆሮ ሰሞኑን በሆላንድ ምርጫ ያሸነፈው ጊልት ዋይልደርስ የሚባል ተራ ሰው ነው ‼️
 
"ኢስላምና ነፃነት፡ ኢስላምና ዴሞክራሲ አይስማሙም፡ አብረው አይሄዱም። ስለሆነም ከሙስሊም ሀገሮች የሚደረገው ፍልሰት እናስቆማለን" ይላል።
 
✨ አዎ ኢስላም እናንተ ዴሞክራሲ የምትሉትን፡
❌የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ
❌ግብረሶዶም
❌ሴት ልጅ እርቃኗ ሁና እንደ ሸቀጥ እቃ መሸጥን
❌የአሳማ ስጋ መብላትን
❌ኸምር መጠጣትንና የመሳሰሉት
❌የሰው ልጅ ቀርቶ ፡ እንስሳ እንኳ የሚጠየፋቸው ወራዳ ተግባራትን ይከለክላል።
 
በዚህም ምክንያት በእስልምናችን እንኮራለን፡ ቀና ዘና ፈታ ብለን እንሄዳለን 🌴
 
እናንተ ስትፈልጉ የግብረሶዶም ዴሞክራሲያችሁ ይዛችሁ ገደል ግቡ።
 
https://t.me/abufurat
https://ummalife.com/YunusHassen
6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group