1 year Translate
Translation is not possible.

መቆጣጠር በማይችሉት ፈተና ውስጥ ነፍስን ማስገደድ ተገቢ አይደለም። አለመቻልን አምኖ ወደ ዱአ ከመሄድ ውጭ አማራጭ የለምና። ሰዎች መሞከራችን ሳይታያቸው ልፍስፍስ ቢሉን አልያ ደንዳና ምንም ማለት አይደል እሺይ? ይኸው ይከተለናል ብለንም ከችሎታችን በላይ በሆነ ጉዳይ ውስጥ እንዳንገባ። አደራ።

ጌታችን ከኛ የሚፈልጋትን ትንሿን ሰበብ ከተወጣን በኋላ ከኛ የሚጠብቀው ተማፅኖአችንን ብቻ ነውና በሰበባችን አልሆን ላለው ሁሉ መንገዳችንን ወደ ዱአ እንቀይስ!

ይህን ሳንሞክርም ግን ቶሎ እጅ አንስጥ።

(አብድልቃድር ኑር)

Send as a message
Share on my page
Share in the group