Translation is not possible.
✅ የአላህ መልእክተኛ _ﷺ_ እንዲህ አሉ።
አላህ ይቀበለኛል (ይሰማኛል) በሚል እርግጠኝነት ላይ ሆናችሁ ዱአ አድርጉ። ዝንጉ በሆነ ቀልብ የሚደረግ ዱአ አላህ እንደማይቀበል (እሺታ እንደማያገኝ) እወቁ።
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል።)
Send as a message
Share on my page
Share in the group