Translation is not possible.

ከእቅድ ያለፈ ህይዎት ካልጀመርክ ሞት ቀድሞሃል።

–> ከመማር አልፈህ ልምድ ፈልግ።

–> ከማንበብ አልፈህ ኑረህ ሞክረው።

–> ከእለወጣለው አልፈህ ተለወጥ።

–> ከመዛመድ አልፈህ ዝምድናህን ጠብቅ።

–> ቃል ከመግባት አልፈህ ቃልህን ጠብቅ።

–> ከትችት ከነቀፋ አልፈህ አበረታታ።

–> ከማሰብ አልፈህ ተመራመር።

–> ከመቀበል አልፈህ ስጥ።

–> ከማየት አልፈህ ተገንዘብ።

–> ከማለም አልፈህ ተግብር።

–> ከማስማት አልፈህ አዳምጥ።

–> ከማውራት አልፈህ አድርግ።

–> ከመናገር ከማዘዝ አልፈህ አድርገህ አሳይ።

–> ከአለው አልፈህ (አለ) የሚያስብል ኑሮ ይኑርህ።

ከትላትና አልፈህ ዛሬን ኑር … ያው ነገም የአንተ አይደለም።

ሰናይ ጊዜ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group