Translation is not possible.
በእስረኞች ልውውጥ ከእስራኤል እስርቤት የተፈታቺው ፍልስጤማዊቷ ጀግኒት ታጋይ !
አላህን ሱጁድ በመውረድ አመሰግና ቤተሰቦቿን ተቀላቅላለች !
ነገ ሌላ ትግል ሌላ መስዋዕትነት ሌላ ትንቅንቅ ከፊቷ ይጠብቃታል ! ታጋይ ትግሉ ሳይጠናቀቅ ሊያርፍ አይቻለውምና !
ፍልስጤሞች እንኳንስ ወንዶቹ ሴቶቹ ጀግንነታቸው ያስቀናል !
11 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group