እስረኞችን ማንገላታት ከኢስላም አለመሆኑን ሲያስተምሩ ከንግግር አልፈው በተግባር ነበር ያሳይዋቸው። ሲንከባከቧቸው ከበሉት እያበሉ ከጠጡትም ሲያጠጧቸው ተገርመው ጠየቋቸው "ጠላቶቻችሁ ሆነን ከቶ እንዴት ይህ ሁሉ እንክብካቤ ተቸረን?!" አሏቸው
"ይህን የምናደርገው በአላህ ትዕዛዝ መሠረት ነው። ከርሱ ሽልማትን ሽተን እንጂ ከናንተ ምንዳም ሆነ ምስጋናን አንፈልግም" ነበር መልሳቸው።
ለቀይ መስቀል ሲያስረክቧቸው ደገፍ አቀፍ አድርገው ምርኩዝ ሆነው በኢስላማዊ አደብ ነበር የሸኟቸው። ነቢያዊ አስተምህሮቱን እየተገበሩ። በእርግጥም እነርሱ ሪጃሎች ናቸው። ጠላቶቻቸውን ዓርአያ ያላደረጉ ሰብዓዊነትን የተላበሱ ሙጃሂዶች። ተመልከቷቸው ሊላሂ ደሩሁም።