ይህን ልብን የሚነካ ጽኑ የጋዛ አባት ወደ አእምሮየ የመጣው ተከታዩ የረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“የአንድ (የአላህ) ባሪያ ልጅ ሲሞት አላህ ለመላኢኮች፦ ‘የልቡን ፍሬ ቀማችሁትን?’ ይላቸዋል። ‘አዎ’ ይላሉ። ‘ባሪያዬ ምን አለ?’ ሲል ይጠይቃቸዋል። ‘አመሰገነህ፤ እርሱ ያንተና ወዳንተ ተመላሽ መሆኑን ገለፀ’ ይሉታል። ‘ለባሪያዬ ጀነት ውስጥ ቤት ገንቡለት። የምስጋና ቤት በሉትም’ ይላቸዋል።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 1021