Translation is not possible.

ይህች ሚስኪን ሴት፡ አረመኔዎቹ አይሁዶች ልጇን ገደሉባት።

ወታደሩን ስታየው ልጇን አስታውሳ እራሷን መቆጣጠር አቅቷት በቻለችው ያክል ወታደሩን ለመምታት ሞከረች።

ሆኖም እንደምታዩት ክፉኛ ደብድበዋት አስረዋት ነበር።

አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ከሀማስ ጋር በተደረገው የእስረኞች ልውውጥ ድርድር መሰረት ከሚለቀቁት እስረኞች መካከል ሁናለች።

አይ እናትነት‼️

https://t.me/abufurat

https://ummalife.com/YunusHassen

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group