Qumuqta qilghuchi yo'q.

የወራሪዋን እስራኤል የጦር ተሽከርካሪዎች የቀሳም ሙጃሂዶች ሲያጋዩት የሚያሳይ አሁን አዲስ የለቀቁት ተንቀሳቃሽ ምስል ‼️

ምን አይነት ጀግኖች ናቸው‼️ በፈራረሰ ህንፃ ውስጥ ሆነው የወራሪዋን የጦር መሳሪያ ማውደም ወራሪዎችን መደምሰስ ታላቅ ጀግንነትን ይጠይቃል። ይህን የሚያደርጉት የቀሳም ሙጃሂዶች ናቸው።

አላህ ድሉን ቅርብ ያድርግላቸው።

9 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group