#ሱብሃን_አላህ ኢማን ❤️🇵🇸🇵🇸
ልጁን የልጅ ልጆቹን አቷል የተቀሩት ቤተሰቦቹ ደሞ ገና ከፍርስራሽ አልወጡም ግን ተመልከቱ ጥንካሬውን ምንም ቢደርስባቸው ኢማናቸው ንቅንቅ አይልም በሁሉም ሃል #አልሃምዱሊላህ ነው ሚሉት ሚያስቀኑ ህዝቦች
ይህን ህዝብ መቼም ማሸነፍ አይቻልም‼
Follow me👇👇
@Ibnu_zeyn

Ibnu Zeyn - ابن زين