Translation is not possible.

የየመን ሁቲ ሙጃሂዶች አግተውት የነበረውን ግዙፍ መርከብ እንደ እንግሊዝ አይነቶቹ የኔ መርከብ ነው ብለው አቅጣጫ ለማስቀየር ቢጋጋጡም የኋላ ኋላም ጃፓን ባለቤት ነኝ ብላ ለድርድር ብትቀርብም ሌሎች ሀገሮችም እንዲሁ ተመሳሳይ እንቅስቃሴን ቢያደርጉም መርከቡ የጦር መሳሪያዎችን ጭኖ ወደ እስራኤል ለማስገባት ሲሄድ እንደነበረ በውስጡ ታሽገው የተደበቁ የጦር መሳሪያዎችን በማውጣት የመናዊያን እውነታውን አጋልጠዋል። የአይሁዶችን ክፋት ይበልጥ ያጋለጠው ነገር ደግሞ የጦር መሳሪያዎቹ እና ተሽከርካሪዎች የሱኡድ አረቢያን አርማ የለጠፉ መሆናቸው ነው። በዚህ ጉዳይ ስኡዲ ጠንከር ያለ አፀፋዊ መልስ ትሰጣለች ተብሎም ይጠበቃል (በዕርግጥ እጇ የሌለበት ከሆነ ማለት ነው) ......እንደዚህ ነው ሙስሊሞችን እየከፋፈሉ ሊያባሉ የሚጥሩት ስለዚህ ጉዳይ በይበልጥ ማወቅ የፈለገ የኡስታዝ አህመዲን ጀበልን የሰሞኑን "እንዲህ ነበር የሰነጣጠቁን" የሚለውን ቪዲዮ መመልከት በቂ ነው

don't forget like and follow

https://t.me/Xuqal

https://ummalife.com/BilalunaEdris1

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group