💥-➢ ኪታቡ ተውሒድን ይዘው የሚንከረፈፉ አርቲፊሻሎች ወይም ቅቦች ይህችን አዳምጧት ትጠቅማላችሁ በላቸው በሏቸውም ። የዑለሞቹን ኪታብ እናቀራለን እያሉ ያለ አተረጓጎሙ የሚተረጉሙ በዑዝር ቢል ጀህል ስም ሰለፍዮችን በተክፊሪ የሚወርፉ የጀማል ያሲን ቀዌ ሙሪዶች አዳምጧት በደንብ አዳምጧት ትጠቀማላችሁ በሏቸው ።

-----

⭕️--➢አህባሾች ተፍሲር ሲያቀሩ ሽርክ የሚከለክለውን አያት እንደት እንደሚጫወቱበት ብትሰማ እጅህን ራስህ ላይ ታስቀምጥ ነበር ። የነሱ ጠበቃ የሆኑት ልፍስፍሶች ደግሞ ኪታቡ ተውሒድን ይዘው ሲንከረፈፉ ለሒክማ በሚል ስም ለስለስ አድርገው ሲፈስሩት ስታያቸው ይገርሙካል ያሳዝናሉም ።

⭕️➢ የተብሊግغ ደዕዋ አቡ ጀህልን አያስከፋም እንደሚባለው የቁብርይ ጠበቃም ተውሒድ ሲያቀራ አህባሽ አይቀየመውም ። ጨሌ ቆሌ እያለ ቀብርን እየዘለለ የሚያቀርባቸው ምሳሌዎች ሳቅ ያመጣሉ ። ምሳሌው አቡ ጀህልና ፊርዓውን ንጉስንና ቃጣባሪን ካነሳው አጠገቡ ያለው አህባሽ ይቀየመዋል ። ጃሒል ከሆነ ሽርክ ቢሰሩም አይጎዱም እያለ ቅልስልስ ሲል እያቀራ ነው ወይስ እየለመነ ነው የምትለው ። አቤት ተውሒድ ... ❗️❗️❗️

💥-----------🔵-----------💥

ሸሁ ሒክማ ሐቅን በሚገባ በጥሩ አሰጣጥ ስጥ እንጂ ወርደህ መከላከል ወይም ከነሱጋ ማህበር መፍጠር አይደለም በጭራሽ... ❗️

لا تسأل عن المرء وسل عن قرينه

فإن القرين بالمقارن يقتدي

ኢኽዋንጋ ማህበር መስርተህ መጠንከር አይታሰብም ሸሁ..❗️

====

👇 👇 👇

https://t.me/AbuNamuse/3778

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group