Translation is not possible.
መካ
~
ሀሳብ ሰንቄያለሁ - ከዚያ ከበረሃ
አንጀት ከሚበላው - ከሚያሰኘው ውሃ
የነ ሱመያ ጣር - የነ ቢላል “አሐድ”
ያብከነክነኛል - በትዝታ ንዳድ
በነብይ ዱዐ - የሞላሽ በረካ
ሰላማዊት ሀገር - ቅድስቲቷ መካ።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group