ጂሀድም ተውሂድ ነው!
የአላህ ጠላቶች የሆኑት እስራኤሎች በምእራባውያን እየታገዙ መስጆዶችን በዚህ መልኩ እያወደሙ እያየህ እነኝህን አዱውሏህ የሆኑ ሰዎችን መታገል ዋጂብ አይደለም የምትል ከሆነ ከዚያም አልፈህ የሚታገሉትን ሙጃሂዶች የምታጥላላና ከጂሀድ ሰዎችን የምታስተጓጉል ከሆነ አንተ ባለተውሂድ ሳትሆን የተውሂድ ጠላት ነህ!
መቼስ ሳኡዲ የፈለፈለቻቼው ፊርቃዎች በዚህ ኡማ ላይ ያደረሱት ኪሳራተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። ለ 1,300 አመታት ተውሂድ የአለም ሙስሊሞችን ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የሚያስተሳስር ገመድ ሆኖ እንዳልኖረ እነዚህ ፅንፈኛ ፊርቃዎች ግን ተውሂድ እነርሱ ብቻ የያዙት መስሏቸው ከነርሱ አመለካከት ውጭ ያለን በሙሉ ከተውሂድ ማእቀፍ አውጥተው ተውሂድን የመከፋፈያያ የመበታተኛ መሳሪያ አድርገው ሲጠቀሙበት እያየን የሚደርስብንንም መከራ እየተጎነጨን ነው።
እነርሱ ከአለቆቻቼው ጥሉ የተባሉትን ሁሉ በቢዲአነት ለመፈረጅ ወደሗላ የማያመነቱት እነዚህ ጉዶች የሀማስ ሙጃሂዶችን"ፊትን ሸፍኖ መዋጋት ቢዲአ ነው የሀማስ ታጋዮችም ሙብተዲኦች ናቸው" እስከማለት ያደረሰ ድፍረትን ተጎናፅፈዋል። ይከፈላቸው እንጅ ፔትሮዶላር ይንቆርቆርላቸው እንጅ ለመቅጠፍ ደንታ የላቸውምና!
ሙጃሂዶቹ እዚያ የአላህን ጠላቶችን እየተፋለሙ"ካለ ተውሂድ ጅሀድ የለም መጀመሪያ ተውሂድን ተማሩ አስተምሩ" ይላሉ። ወላሂ ድፍረታቸው እጅግ እጅግ አስደናቂ አሳፋሪ ነው።
ማን ነው ባለተውሂዱ? ነፍሳቸውን የአላህ ቃል ከፍ ይል ዘንዳ ህይወታቸውን የሚሰውት ሪጃሎች ወይንስ ሰፈር ለሰፈር ኡማውን በመከፋፈልና ከጂሀድ በማስቀረት ላይ የሚያውደለድሉት የነገስታት ቅጥረኞች?
ለማንኛውም ጅሀድ የትክክለኛ ተውሂደኞችና የፎርጅድ ተውሂደኞች መለያlitmus paper ነው!
እውነተኞቹ ለተውሂድ ሸሂድ ሲሆኑ ዋሾዎቹ ደግሞ በተውሂድ ይቀፍሉበታል!