Translation is not possible.
እነሆ የጋዛ የዛሬ ውሎ ይህን ይመስላል !የሀማስና የእስራኤል የፊት ለፊት በጨበጣ ውጊያ እየተተጋተጉ ነው ። ጀግኖቹ እየጠበኩ የእስራኤል ታንክና ወታደሮችን ያነዱ ያወድሟቸው ይዘዋል !
ይህንን ጀግንነት ከፍልስጤም ምድር እንጅ ከየትም ቦታ ላይ አታገኘውም !!
አሏሁ አክበር የሚለውን ቃል ጀግኖቹ ሲጠሩት ብቻ ያምርባቸዋል ! ምክንያቱም እነርሱ ለቃሉ የሚኖሩ ለቃሉ የሚሞቱ ህያዋን ናቸውና !
አሏህ ሆይ እነኝህን ሙጃሂዶችህን አሸናፊ አድርጋቸው !
4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group