Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatu
 
ውድ የዳሩል ቤተሰቦች የረሂሙ እዝነት በናንተ ላይ ይሁን
 
የዳሩል አባል የሆነው ረያን አብዱ-ራህማን የህዳር ወር መዋጮውን በጊዜ አስገብቷል። እናንተም የዳሩል የክብር አባላት መዋጮአቹን በሰአቱ በመክፈል ሀላፊነታችሁን ተወጡ እንላለን። ባረከላሁፊኩም
 
 
 
#ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
 
«ሰደቃ የሚሰጥ የሆነ ሰው የሚሰጠው ሰደቃ በምስኪኑ እጅ ከማረፉ በፊት በአላህ እጅ ላይ እንደሚያርፍለት ቢያውቅ ኖሮ ተቀባዩ  ከሚያገኘው የደስታ ስሜት የበለጠ ሰጪው  ይደሰት ነበር።»
 
📚 ۞ مدارج السالكين【1/26】۞
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group