የ አርቀም ቤተስብ, [11/9/23, 9:50 PM]
[Photo]
ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር ከ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (CooP)  ምስራቅ ዲስትሪክት ማኔጅመንት አመራሮች ጋር ዉይይት አደረገ❗️❗️
 
 
#sharia_compliant ከሆነዉ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ሙዳራባ እንዲሁም የዋዲያ አገልግሎቶች ተቋማችን ተጠቃሚ የሚሆንበትን እንዲሁም ሰጥቶ በመቀበል መንፈስ ለጋራ አላማ በጋራ የሚንቀሳቀስበትን ጠቃሚ ዉይይት ዛሬ ከረፋዱ 3:00 እስከ 4:00 ማከናወን ችሏል።
 
 
 
ሁለቱም ተቋማቶች በጋራ የሚሰሯቸዉን ስራዎች ነቅሰን በማዉጣት  በቀጣይ ጉዞዎች ላይ በመደጋገፍ ጠንካራ መሰረት ያለዉ እንቅስቃሴ እንደምናደርግ ብሎም ለማህበረሰቡ አሻራ ጥለን ማለፍ የሚገባን መሆኑን በዉይይታችን መደምደሚያ ላይ አንስተናል!!
 
የ አርቀም ቤተስብ, [11/9/23, 9:50 PM]
[Photo]
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group