Translation is not possible.

ተስፋየሌለው ነገር ላይ ተስፋ ታደርግ እና ልክ እውነታውን መጋፈጥ ትጀምራለህ

መጋፈጡም የሚሆነው

እውነታውን በሚያውቀው እምሮህ እና እውነታውን መቀበል ባቃተው ልብህ መካከል ነው እውነታው ሲገባህ ትንሽ ጊዜ ትታመማለህ ውስጥ ጠንካራ ከሆነክ ጥቂት ጊዜ ይወስድብሀል ውስጥ ጠንካራ ካልሆነክ ደሞ ዘላለም የማይመጣ ነገር ስጠብቅ ማድረግ ያለብህ ነገር ሳታደርግ መቀየር ያለብህን ሁኔታ ሳቀየር ህይወት የተሻለ ሳይሆን ታልፋለህ.....አሁን የገባኝ ነገር የተሻልክ ካልሆንክ ማንም አይፈልግህም .....ማሰብ ያለብህ እራስህ ስለመቀየር መሆን ነው ያለበት ....ላለው ይጨመርለታል...አይደል ሚባለው

https://ummalife.com/umma1698228713

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group