12 month Translate
Translation is not possible.

تويتر موقع يهودي

ኤሎን መስክ ጫናውን መቋቋም ተስኖት ከአቋሙ ታጥፏል ። ማታ ላይ ጄኖሳይድን የሚያበረታቱ ፅሀፎችን የሚፅፉ በሙሉ ከትዊተር ይታገዳሉ እንዳላለ የተለያዩ የምእራባውያን ተቋማት ከትዊተር ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንደሚያቋርጡ ከዛቱበት በሗላ ከአቋሙ ተቀልብሶ የእስራኤልን ህልውና አደጋ ውስጥ የሚጥሉ ፅሁፎች ይታገዳሉ ብሏል ።

ለምሳሌ From the river to the sea Palestine will be free የሚለውን ፅሁፍ ማጋራት ከትዊተር ያሳግዳል ብሏል ። ለምን ቢባል እስራኤልን እንደ ሀገር የማይቀበል በመሆኑ በሚል ምክንያት ነው ።

ሀቅን ይዘው እስከመጨረሻው የሚፀኑት ጥቂቶች ብቻ ናቸው !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group