Translation is not possible.
ሐሰነል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : -
«ሙዕሚን ዱንያ ላይ ልክ እንደ እንግዳ ነው፣ ስታዋርደው አይተክዝ ፣ በሷ ለመከበር አይፎካከር። እሱም የራሱ ጉዳይ አለው፣ ሰዎችም የራሳቸው ጉዳይ አላቸው።»
📚 ۞ الـغــربــاء للأجـري【9】۞
───────────
https://t.me/UmuNuhBintdarsema
Telegram: Contact @UmuNuhBintdarsema

Telegram: Contact @UmuNuhBintdarsema

አስተያየትም ሆነ ስህተት ካለዎት ✍️?? @Haymanot_Darsema
Send as a message
Share on my page
Share in the group