Translation is not possible.

☑️ ሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦

ጠዋት ባነጋህ ጊዜ ይህን ስራ ለሊት ሰራዋለው ብለህ እስከለሊት አታዘግየው ፤ ምናልባት ለሊትን ላታገኘው ትችላለህ እና በፍጥነት ተቻኩለህ ስራህን ስራው።

ባመሸህም ጊዜ ስራህን እና ወደአላህ መፀፀትን(ተውበትን) እስከጠዋት አታዘግየው፤ ምናልባት ጠዋትን ላታገኘው ትችላላህና ። ለአንተ እኮ አሁን ካለህበት ሰአት ውጭ ሌላ ሰአት የለህም ። መልካም ስራዎችን ፣ ተውበትን ፣ አላህን መሀርታ መጠየቅን ወደ ሌላ ጊዜ አታዘግየው፤ በፍጥነት አሁነኑ ተግብረው።

📚አልሚንሀቱ - ረባኒየህ 287/286

Send as a message
Share on my page
Share in the group