Translation is not possible.

ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ ብለዋል፦

💥ቀልብህ ላይ የሚከተሉትን ነገር ካስተዋልክ፦

▪️መጥፎ ነገር አይተህ ልብህ የማያወግዘው ወይም የማይጠላው ከሆነ።

▪️በአንድ ነገር ላይ ስክነት የሌለው የሚገለባበጥ ከሆነ።

▪️መልካም እና ሰናይ ተግባራትን በመስራት ላይ ስክነት የማያገኝ ከሆነ።

👉 ቀልብህ  ላይ በሽታ አለና በፍጥነት ቀልብህን ለማስተካከል  ጥረት አድርግ።

========

💥የሚከተሉትን ነገሮች ደግሞ ቀልብህ ላይ ካስተዋልክ፦

▪️መልካምና ሰናይ ምግባሮች የምትወድና የምትፈፅማቸው ከሆነ።

▪️ወደ መልካምና ሰናይ ምግባሮችየምትጠቁም ከሆነ።

▪️እኩይ ተግባራትን የምትጠላ እና የምትርቅ ከሆነ።

👉 ቀልብህ ሰሊም(ንፁህ ቀልብ) መሆኑን እወቅ።

☝️የእኛንም ሆነ የእናንተን ቀልብ እንዲህ እንዲያረግልን አላህ እንማፀነዋለን።

📚【"ሸርሁ ሪያዱ ሷሊሒን"(1/300)】

🌱🌸🌱🌸🌱

Send as a message
Share on my page
Share in the group