Translation is not possible.

✨ በቤቱ ሰላምና በረካ ለሚፈልግ ሁሉ🌴

🍁ሁለት ነገሮች ለአንድ ሰው በቤቱ ከተሰባሰበለት፡ በቤቱ በረካ ይበዛለታል ከቤቱም ሸይጧን ይወገዳል።

1ኛ፡ ሁሉም ሰው፡ ትንሹም ትልቁም በር ሲከፍትና ምግብ ሊመገብ ሲል #ቢስሚላህ ማለት🌴

2ኛ፡ ቢስሚላህ ብሎ በሩን ከከፈተ በኋላ #አሰላሙ_ዓለይኩም ብሎ መግባት🌴

ሸይኽ ዶ/ር ዐብዱ-ረዛቅ አል-በድርን እናዳምጣቸው 🌴

♻️ أمران اذا اجتمعا للناس في بيوتهم عظمت البركة في البيوت وذهبت الشياطين عن البيوت

🔊فضيلة الشيخ عبد الرزاق البدر-حفظه الله-

https://t.me/abufurat

https://ummalife.com/YunusHassen

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group