Translation is not possible.

የምእራቡ አለም እና ኢስላም ስለ ሴት ልጅ፦

||

===========

➾በየመድረኩ ሙዚቃን እንድትሙዝቅ ፈቀዱላት

         ➾አላህ(ጀላ ሰናኡህ) አዛን ከማውጣትና ኢቃማ ከማደረግ ከለከላት

           ➫ጥብቅበቷንና ማንነቷን ይበልጥ ለመጠበቅ ሲል።

➾በተለያዩ የቲያትር መድረኮች ላይም ፊልም እንድትሰራ ፈቀዱላት...

        ➾አላህ(ጀለ ሰናኡህ) የጀመአ ሰላትና የጁሙአን ሰላት መስጂድ እንድትሰግድ አላዘዛትም

        ➫ጥብቅነቷንና ማንነቷን ይበልጥ ለመጠበቅ ሲል።

➾የ Olympic እና የተለያዩ ውድድሮች አሸናፊ አደረጓት.....

        ➾አላህ(ጀለ ሰናኡህ) በሰፋና በመርዋ መካከል ዱብዱብን(የሶምሶማን ሩጫ) ከለከላት

        ➫የሷን ጥብቅነትና ሀያእዋን ለመጠበቅ ሲል።

➾በተለያዩ አጋጣሚኖች ያለ መህሪም ከቤቷ እንድትወጣና በተለያዩ በራሮች ከሀገር እንድትወጣ አደረጓት

       ➾አላህ(ጀለ ሰናኡህ) ያለ መህረም ከኢስላም ማእዘናት ውስጥ አንዱ የሆነውን ሀጅ ከሷ ላይ አነሳላት

           ➫ጥብቅነቷንና ሀያእዋን ለመጠበቅ ሲል።

➾የተለያዩ ውድድሮች እንድትወዳደርና የለያዩ የስፖርት አይነቶች ደጋፊ እንድትሆን ከቤቷ አወጧት

           ➾አላህ(ጀለ ሰናኡህ) ዲንን ለመነሰር ጂሀድ ከመውጣት ከለከላት

       ➫ሴትነቷንና ጥብቅነቷን ለመጠበቅ ሲል።

➥➤የምእራቡ አለም የሴት ልጅን ነፃነትን ሳይሆን የፈለጉት...

           ➥ወደሷ ሚደርሱበትን የነፃነት መንገድ ነው የፈለጉት።

=============

እህቴ  ኢስላም የሰጠሽን ቦታ አትዘንጊ

 

➤ልጅ ሁነሽ የቤተሰቦችሽ ጀነት መግቢያ ሰበብ ነሽ።

➤እህት ስትሆኚ የወንድምቾሽ ጀነት መግቢያ ሰበብ ነሽ።

➤እናት ስትሆኚ የልጆችሽ ጀነት መግቢያ ሰበብ ነሽ።

➤ባጭሩ አንቺ ማለት የዱንያዋ ጀነት ነሽ።

➥ታዲያ ለምን በማይገቡሽ ቦታዎች ላይ ሁነሽ ጀነትነትሽን ወደ ጀሀነምነት ትቀይሪዋለሽ።

➾ሀቂቃ ግን የት ነው ያለሺው!¿ የትስ ነበር መገኘት የነበረብሽ!¿

||

=====

Send as a message
Share on my page
Share in the group