Translation is not possible.

ስሜትን የመከተል አደጋ!!!

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛንን በደምብ እናዳምጣቸው 🌴

🍁ዑስማንንرصي الله عنه የገደለው ማን ነው?

🍁ዐልይን رصي الله عنه የገደለው ማን ነው?

🍁ከዚህም በኋላ በሙስሊሞች መካከል ፊትና ያቀጣጠለው ማን ነው?

🍁ኢማሙ አህመድን ያሰረው የደበደበው ማን ነው?

🍁ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እስር ቤት እስኪሞት ድረስ ያሰረው ማን ነው?

👉ማንም አይደለም የስሜት ባለቤቶች እንጂ!

🍁ስለሆነም ከስሜት ባልደረቦች ተንኮል ልንጠነቀቅ ይገባል፡ ምክነያቱም የነሱ ተንኮል መጨረሻ ግብ ሙስሊሞች አንድ ኡማ በመሆን ፋንታ የተለያዩ ቡድኖችና ጭፍሮች እንዲሆኑ ማድረግ ስለሆነ።

ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው 🌴

https://t.me/abufurat

https://ummalife.com/YunusHassen

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group